• Striving for eco industrial park
logo

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና 
ከታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡                                                                                          
የሥራ መደቡ መጠሪያ:-የአነስተኛ ተሽከርካሪ ሹፌር
ደረጃ:-5
ደመወዝ:-10,647
የሚፈለገው የሰው ሀይል ብዛት  :- 3
ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና የትምህርት ዝግጅት:-10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና  3ኛ መንጃ ፈቃድ (ህዝብ 1፣ ህዝብ 2) ተዛመጅ የመንጃ ፍቃድ ደራጃ/
ተፈላጊ የሥራ ልምድ:-6 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ:-ቋሚ  
የስራ ቦታ:-ድሬዳዋ

ማሳሰቢያ ፡- 
1.  የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን  ሲሆን ለስራ መደቡ የሚያስፈልጉ የት/ህርት፣ ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/PDF/በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፣አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል  
2.  የመመዝገቢያ አድራሻ፡ https://forms.gle/z6L1nyxCmfbvhLh6A 
3.  የምዝገባው ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ብቻ፡ 
4.  እድሜ፡ 35 ዓመት እና ከዚያ በታች 
5.  አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
6.  ከመንግስት መ/ቤቶችና መንግስታዊ የልማት ድርጅቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች ቅድሚያ የሚሰጣቸው ሲሆን ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምዶች ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
7.  አመልካቾች የታደሰ መንጃ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ 

WWW.ipdc.gov.et
   ስልክ ቁጥር፡ 251252402380
  ድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና