• Striving for eco industrial park
logo
img

ማስታወቂያ

ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች፤




img

ማስታወቂያ

የፋብሪካ ሼዶች እና ማሽነሪዎች ወደ ምርት ለሚገቡ ድርጅቶች በውድድር ለ3ተኛ ወገን ለማስተላለፍ የቀረበ ጥሪ




img

በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሰመራ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጹ ክፍት የስራ መደቦች ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡




img

ሀገር አቀፍ የአቅራቢዎች ዝርዝር የፍላጎት መግለጫ ጨረታ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 326/2007 የተቋቋመ ዋና የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን ብቁ እና ልምድ ያላቸውን አቅራቢዎች በስትራቴጂካዊ አጋርነት መርጦ ማሰራት ይፈልጋል ።




img

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና  ከታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡




img

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡