• Striving for eco industrial park
logo

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

የስራ መደቡ መጠሪያ:-ከፍተኛ የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
ደረጃ :- 14
ደመወዝ:-38,557
ብዛት:-1
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት:-ባችለር/ማስተርስ ድግሪ በከሚስትሪ ፤ ተዛማጅ
የትምህርት ደረጃ:-ቢኤ/ማስተርስ
ተፈላጊ የስራ ልምድ:-3/2
የስራ ቦታ:-ቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን

ማሳሰቢያ
• የምዝገባ ሁኔታ፡- በኦንላይን (online) ሲሆን የምታመለክቱበት የስራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፣የስራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኢፍ (PDF) በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችዋል፡፡
• የመመዝገቢያ አድራሻ:- https://bit.ly/kipexternalvacancy
• የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
ቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን
ስልክ ቁጥር 0934869330
0913048649