የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገንብቶ በሚያስተዳድራቸው 12 ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ከ100 ሺ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ላለፉት ዓመታት የቦርድ አባል በመሆን ያገለገሉትን አቶ ዳንኤል ተሬሳ በዛሬው እለት በክብር ሸኝቷል።
"በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን የዜጎች ብዝሃ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከአጋር ድርጅቶች ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል" - አክሊሉ ታደሰ
በኢትዮጵያ ያለው የፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ከውጪ በሚመጡ ( Import ) በሚደረጉ ምርቶች ላይ ጥገኛ ነው